2 ቆሮንቶስ 11:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 በቅርጫትም አድርገው በመስኮቱ በኩል በአጥሩ ላይ አወረዱኝ፤ ከእጁም አመለጥሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ነገር ግን በግንቡ መስኮት በኩል በቅርጫት አውርደውኝ ከእጁ አመለጥሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ነገር ግን በግንቡ ላይ በሚገኝ መስኮት በቅርጫት አወረዱኝና ከእጁ አመለጥሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ነገር ግን ሰዎች በቅጥሩ መስኮት በኩል በቅርጫት አድርገው አወረዱኝና ከእጁ አመለጥኩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)33 በቅጥሩም ባለ መስኮት በቅርጫት አወረዱኝና ከእጁ አመለጥሁ። Ver Capítulo |