2 ቆሮንቶስ 11:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እናንተ ልባሞች ስትሆኑ ሰነፎችን መስማት ደስ ያሰኛችኋልና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እናንተም ብልኆች ስለ ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልባሞች ስለ ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እናንተ አስተዋዮች እንደ መሆናችሁ መጠን ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ልባሞች ስለምትሆኑ በደስታ ሞኞችን ትታገሣላችሁና፤ Ver Capítulo |