2 ዜና መዋዕል 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰሎሞንም ወደ ኤማትሱባ ሄደ፤ በረታባትም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ከዚያም ሰሎሞን ወደ ሐማት ሱባ ዘመተ፤ ያዛትም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማት-ሱባ ሄደ አሸነፋትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሰሎሞን በሐማትና በጾባ ግዛቶች ላይ ዘምቶ በቊጥጥሩ ሥር አደረጋቸው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰሎሞንም ወደ ሐማትሱባ ሄደ፤ አሸነፋትም። Ver Capítulo |