2 ዜና መዋዕል 8:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ሰሎሞን ሠራቸው፤ የእስራኤልንም ልጆች አኖረባቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች አድሶ እስራኤላውያን እንዲሰፍሩባቸው አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ሰሎሞን ዳግመኛ ሠራቸው፥ የእስራኤልንም ልጆች አሰፈረባቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እንዲሁም ንጉሥ ኪራም የሰጠውን ከተሞች እንደገና ሠርቶ እስራኤላውያን እንዲሰፍሩባቸው አደረገ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ኪራም ለሰሎሞን የሰጠውን ከተሞች ሰሎሞን ሠራቸው፤ የእስራኤልንም ልጆች አኖረባቸው። Ver Capítulo |