32 ደግሞም ጸሎቱን፥ እግዚአብሔር እንደ ሰማው፥ ኀጢአቱና መተላለፉ ሁሉ፥ ወደ እግዚአብሔር ሳይመለስ ኮረብታውን የሠራበት ዐፀዱንና የተቀረጹትንም ምስሎች የተከለበት ስፍራ፥ እነሆ፥ በባለ ራእዩ የታሪክ መጽሐፍ ተጽፈዋል።