29 የእግዚአብሔርንም መሠዊያ ደግሞ አደሰ፤ የደኅነትንና የምስጋናንም መሥዋዕት ሠዋበት፤ የይሁዳም ሕዝብ የእስራኤልን አምላክ እግዚአብሔርን እንዲያመልኩ አዘዘ።