2 ዜና መዋዕል 33:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በየጊዜውና በሕይወቴ ዘመን ሁሉ አመሰግንሃለሁ። የሰማያት ኀይል ሁሉ አንተን ያመሰግናሉና፤ ለዘለዓለምም ምስጋና ለአንተ ይገባል፤” አሜን። እግዚአብሔርም ምናሴ ባለማወቅ ከአደረገው ክፉ ሥራው እንደ ተመለሰ ባየ ጊዜ ይቅር አለው፤ ጸሎቱንም ሰማው፤ ልመናውንም ተቀበለው፤ ወደ መንግሥቱም ወደ ኢየሩሳሌም መለሰው፤ ምናሴም እርሱ አምላክ እንደ ሆነ ዐወቀ። Ver Capítulo |