1 ጢሞቴዎስ 4:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11-12 ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነዚህን ነገሮች እዘዝ፤ አስተምርም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነዚህን ነገሮች እዘዝ፤ አስተምርም፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እነዚህን ነገሮች እዘዝ፤ አስተምርም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11-12 ይህን እዘዝና አስተምር። በቃልና በኑሮ በፍቅርም በእምነትም በንጽሕናም ለሚያምኑቱ ምሳሌ ሁን እንጂ፥ ማንም ታናሽነትህን አይናቀው። Ver Capítulo |