1 ጢሞቴዎስ 2:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሴት በጸጥታና በሙሉ መገዛት ትማር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሴት በሁሉ ነገር እየታዘዘች በጽሞና ትማር፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሴት በጸጥታና በመታዘዝ ትማር፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሴት በነገር ሁሉ እየተገዛች በዝግታ ትማር፤ Ver Capítulo |