1 ሳሙኤል 28:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በሳኦልና በብላቴኖቹም ፊት አቀረበችው፤ በልተውም ተነሡ፤ በዚያም ሌሊት ሄዱ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ከዚያም ለሳኦልና ለሰዎቹ አቀረበችላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ በዚያም ሌሊት ተነሥተው ሄዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ከዚያም ለሳኦልና ለሰዎቹ አቀረበችላቸው፤ እነርሱም በሉ፤ በዚያም ሌሊት ተነሥተው ሄዱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ምግቡንም ለሳኦልና ለባለሟሎቹ አቅርባላቸው ተመገቡ፤ በዚያኑም ምሽት ከዚያ ተነሥተው ሄዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በሳኦልና በባሪያዎቹም ፊት አቀረበችው፥ በልተውም ተነሡ፥ በዚያም ሌሊት ሄዱ። Ver Capítulo |