1 ሳሙኤል 25:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ዳዊትም አቤግያን አላት፥ “ዛሬ እኔን ለመገናኘት አንቺን የላከ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ዳዊትም አቢግያን እንዲህ አላት፤ “ዛሬ እንድታገኚኝ ወደ እኔ የላከሽ፣ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ዳዊትም አቢጌልን እንዲህ አላት፤ “ዛሬ እንድታገኚኝ ወደ እኔ የላከሽ፥ የእስራኤል አምላክ ጌታ የተመሰገነ ይሁን! Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ዳዊትም እንዲህ አላት፤ “ከእኔ ጋር እንድትገናኚ አንቺን ወደ እኔ የላከ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን! Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ዳዊትም አቢግያን አላት፦ ዛሬ እኔን ለመገናኘት አንቺን የሰደደ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን። Ver Capítulo |