1 ሳሙኤል 13:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ከነገሠ ሁለት ዓመት ሆነው፥ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ሳኦል በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሠላሳ ዓመት ነበረ፤ እስራኤልንም አርባ ሁለት ዓመት ገዛ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሳኦል በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት፥ እንዲህ ሆነ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ሳኦል ሲነግሥ ዕድሜው 30 ዓመት ነበር፤ በእስራኤልም ላይ በነገሠ በሁለተኛው ዓመት Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ሳኦልም በእስራኤል ላይ ሁለት ዓመት ከነገሠ በኋላ፥ Ver Capítulo |