1 ሳሙኤል 10:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ትንቢት መናገሩንም በፈጸመ ጊዜ ወደ ኮረብታው ወጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ሳኦል ትንቢት መናገሩን ከፈጸመ በኋላ ወደ ማምለኪያው ኰረብታ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳኦል ትንቢት መናገሩን ከፈጸመ በኋላ ወደ ማምለኪያው ኰረብታ ሄደ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሳኦልም ትንቢት መናገሩን ከፈጸመ በኋላ በኮረብታው ላይ ወደሚገኘው መሠዊያ ወጣ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ትንቢት መናገሩንም በፈጸመ ጊዜ ወደ ኮረብታው መስገጃ መጣ። Ver Capítulo |