1 ሳሙኤል 1:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በእግዚአብሔርም ፊት አቀረቡት ፤ አባቱም በየዓመቱ ለእግዚአብሔር የሚሠዋውን መሥዋዕት ሠዋ። ሕፃኑንም አቀረበው፤ ወይፈኑንም አረደ፤ እናቱም ሐና ሕፃኑን ወደ ዔሊ አገባችው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ወይፈኑን ካረዱ በኋላም ልጁን ወደ ዔሊ አቀረቡት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ኰርማውንም ካረዱ በኋላ ሕፃኑን ወደ ዔሊ አቀረቡት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ወይፈኑንም አረዱ፥ ሕፃኑንም ወደ ዔሊ አመጡት። Ver Capítulo |