1 ነገሥት 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ንጉሥ ሰሎሞንም መልእክተኛ ልኮ ኪራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ አስመጣ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሰሎሞንም ሑራም የተባለውን ሰው ከጢሮስ ከተማ አስጠራ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ንጉሡም ሰሎሞን ልኮ ኪራምን ከጢሮስ አስመጣ። Ver Capítulo |