1 ነገሥት 4:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 የዮዳሄም ልጅ በንያስ የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 የዮዳሄ ልጅ በናያስ፣ የሰራዊቱ ዋና አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፣ ካህናት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በናያ የተባለው የዮዳሄ ልጅ፦ የጦር ሠራዊት አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፦ ካህናት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በናያ የተባለው የዮዳሄ ልጅ፦ የጦር ሠራዊት አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፦ ካህናት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 የዮዳሄም ልጅ በናያስ የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፤ Ver Capítulo |