1 ነገሥት 4:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ንጉሡም ሰሎሞን በእስራኤል ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ንጉሥ ሰሎሞን በእስራኤል ሁሉ ላይ ነገሠ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ንጉሡ ሰሎሞን በመላው እስራኤል ላይ ነገሠ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 ንጉሡ ሰሎሞን በመላው እስራኤል ላይ ነገሠ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 ንጉሡም ሰሎሞን በእስራኤል ሁሉ ላይ ነግሦ ነበር። Ver Capítulo |