1 ነገሥት 3:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሰሎሞንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፥ ነገሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ሰሎሞን ይህን በመለመኑ ጌታ ደስ አለው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሰሎሞን ይህን በመጠየቁ ጌታን ደስ አሰኘው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ሰሎሞን ይህን በመጠየቁ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ሰሎሞንም ይህን ነገር ስለ ለመነ፤ ነገሩ እግዚአብሔርን ደስ አሰኘው። Ver Capítulo |