Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ነገሥት 21:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 አክ​ዓ​ብም፥ “በምን አው​ቃ​ለሁ?” አለ፤ እር​ሱም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ በአ​ው​ራ​ጃ​ዎቹ አለ​ቆች ጐል​ማ​ሶች” አለ፤ አክ​ዓ​ብም፥ “ውጊ​ያ​ውን ማን ይጀ​ም​ራል?” አለ፤ እር​ሱም፥ “አንተ” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ከዚያም ለኤልዛቤል፣ “ናቡቴ በድንጋይ ተወግሮ ሞቷል” ብለው ላኩባት።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 አክዓብም፦ “በማን?” አለ፥ እርሱም፦ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ‘በአውራጆቹ አለቆች ጉልማሶች’” አሉ፤ እርሱም፦ “ሰልፉን ማን ይጀምራል?” አለ፤ እርሱም፦ “አንተ” አለው።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 “ናቡቴ ተወግሮ ተገድሎአል” የሚል መልእክትም ወደ ኤልዛቤል ላኩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አክዓብም፦ በማን? አለ፤ እርሱም፦ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በአውራጆቹ አለቆች ጕልማሶች አለ፤ እርሱም፦ ሰልፉን ማን ይጀምራል? አለ፤ እርሱም፦ አንተ አለው።

Ver Capítulo Copiar




1 ነገሥት 21:14
6 Referencias Cruzadas  

እነ​ሆም፥ አንድ ነቢይ ወደ እስ​ራ​ኤል ንጉሥ ወደ አክ​ዓብ መጥቶ፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ይህን ብዙ ሕዝብ ሁሉ ታያ​ለ​ህን? እነሆ፥ ዛሬ በእ​ጅህ አሳ​ልፌ እሰ​ጣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ እን​ግ​ዲህ እኔም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ሆንሁ ታው​ቃ​ለህ” አለው።


አክ​ዓ​ብም የአ​ው​ራ​ጃ​ዎ​ቹን አለ​ቆች ጐል​ማ​ሶች ቈጠረ፤ ሁለት መቶ ሠላሳ ሁለ​ትም ሆኑ፤ ከእ​ነ​ር​ሱም በኋላ ሕዝ​ቡን ሁሉ፥ የእ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ሁሉ ቈጠረ፤ ሰባት ሺህም ሆኑ።


መል​እ​ክ​ተ​ኛም መጥቶ፥ “የን​ጉ​ሡን ልጆች ራስ ይዘው መጥ​ተ​ዋል” ብሎ ነገ​ረው። ንጉ​ሡም፥ “እስከ ነገ ድረስ በበሩ አደ​ባ​ባይ ሁለት ክምር አድ​ር​ጋ​ችሁ አኑ​ሩ​አ​ቸው” አለ።


ከፍ ካለው በላይ ከፍ ያለ ይጠ​ብ​ቅ​ሃ​ልና፥ ከእ​ነ​ር​ሱም በላይ ደግሞ ሌሎች ከፍ ይላ​ሉና በሀ​ገሩ ድሃ ሲበ​ደል፥ ፍር​ድና ጽድ​ቅም ሲነ​ጠቅ ብታይ በሥ​ራው አታ​ድ​ንቅ።


ከፀ​ሓይ በታች በም​ድር የሚ​ደ​ረግ ከንቱ ነገር አለ፥ በኃ​ጥ​ኣን የሚ​ደ​ረ​ገው ሥራ የሚ​ደ​ር​ስ​ባ​ቸው ጻድ​ቃን አሉ፥ ለጻ​ድ​ቃ​ንም የሚ​ደ​ረ​ገው ሥራ የሚ​ደ​ር​ስ​ላ​ቸው ኃጥ​ኣን አሉ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ ነው አልሁ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos