1 ነገሥት 20:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 በአክዓብም ስም ደብዳቤ ጻፈች፤ በማኅተሙም አተመችው፤ በከተማው ወደ ነበሩትና ከናቡቴም ጋር ወደ ተቀመጡት ሽማግሌዎችና አለቆች ደብዳቤውን ላከች። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሽማግሌዎቹና ሕዝቡም ሁሉ፣ “የሚልህን አትቀበለው፤ የጠየቀህንም ዕሺ አትበለው” አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ሽማግሌዎቹና ሕዝቡም “እርሱ ለሚልህ ነገር ሁሉ ግምት አትስጠው፤ እሺም አትበለው” አሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ሽማግሌዎቹና ሕዝቡም “እርሱ ለሚልህ ነገር ሁሉ ግምት አትስጠው፤ እሺም አትበለው” አሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በአክዓብም ስም ደብዳቤ ጻፈች፤ በማኅተሙም አተመችው፤ በከተማው ወደ ነበሩትና ከናቡቴም ጋር ወደ ተቀመጡት ሽማግሌዎችና ከበርቴዎች ደብዳቤውን ላከች። Ver Capítulo |