1 ነገሥት 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አሁንም አንዲት ልመና እለምንሻለሁ ፤ ፊትሽንም አትመልሺብኝ” አላት። እርስዋም፥ “ተናገር” አለችው፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አሁንም አንዲት ነገር እለምንሻለሁ፤ አታሳፍሪኝ” አላት። እርሷም፣ “በል ዕሺ ተናገር” አለችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አሁንም የምጠይቅሽ አንድ ጉዳይ ስላለኝ እምቢ በማለት አታሳፍሪኝ።” ቤርሳቤህም “ጉዳይህ ምንድነው?” ስትል ጠየቀችው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አሁንም የምጠይቅሽ አንድ ጉዳይ ስላለኝ እምቢ በማለት አታሳፍሪኝ።” ቤርሳቤህም “ጉዳይህ ምንድን ነው?” ስትል ጠየቀችው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አሁንም አንዲት ልመና እለምንሻለሁ፤ አታሳፍሪኝ፤” አለ። እርስዋም “ተናገር፤” አለችው። Ver Capítulo |