1 ነገሥት 16:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በሰማርያም በሠራው በበዓል ቤት ውስጥ ለበዓል መሠዊያን ሠራ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ሰማርያ ላይ በሠራውም የበኣል ቤተ ጣዖት ለበኣል መሠዊያ አቆመለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 በሰማርያም ለባዓል ቤተ መቅደስ አሳንጾ መሠዊያ ሠራለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በሰማርያም ለባዓል ቤተ መቅደስ አሳንጾ መሠዊያ ሠራለት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 በሰማርያም በሠራው በበኣል ቤት ውስጥ ለበኣል መሠዊያ አቆመ። Ver Capítulo |