Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ነገሥት 15:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

21 ባኦ​ስም ያን በሰማ ጊዜ ራማን መሥ​ራት ትቶ ወደ ቴርሳ ተመ​ለሰ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

21 ባኦስም ይህን በሰማ ጊዜ፣ ራማን መገንባቱን አቁሞ ወደ ቴርሳ ተመለሰ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

21 ንጉሥ ባዕሻ የሆነውን ነገር ሁሉ በሰማ ጊዜ ራማን የመመሸጉ ሥራ እንዲቆም አድርጎ ወደ ቲርጻ ሄደ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

21 ንጉሥ ባዕሻ የሆነውን ነገር ሁሉ በሰማ ጊዜ ራማን የመመሸጉ ሥራ እንዲቆም አድርጎ ወደ ቲርጻ ሄደ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

21 ባኦስም ያን በሰማ ጊዜ ራማን መሥራት ትቶ በቴርሳ ተቀመጠ።

Ver Capítulo Copiar




1 ነገሥት 15:21
7 Referencias Cruzadas  

የኢ​ዮ​ር​ብ​ዓ​ምም ሚስት ተነ​ሥታ ሄደች፤ ወደ ቴር​ሳም መጣች፤ ወደ ቤቱም መድ​ረክ በገ​ባች ጊዜ ልጁ ሞተ።


የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ንጉሥ ባኦስ በይ​ሁዳ ላይ ወጣ፤ ከይ​ሁዳ ንጉሥ ከአሳ ዘንድ ማንም እን​ዳ​ይ​ወጣ ወደ እር​ሱም ማንም እን​ዳ​ይ​ገባ አድ​ርጎ ራማን ሠራት።


በይ​ሁዳ ንጉሥ በአሳ በሠ​ላሳ አን​ደ​ኛው ዓመተ መን​ግ​ሥት ዘን​በሪ በእ​ስ​ራ​ኤል ላይ ዐሥራ ሁለት ዓመት ነገሠ። በቴ​ር​ሳም ስድ​ስት ዓመት ነገሠ።


ባኦ​ስም ከአ​ባ​ቶቹ ጋር አን​ቀ​ላፋ፥ በቴ​ር​ሳም ተቀ​በረ፤ ልጁም ኤላ በአሳ በሃያ ስድ​ስ​ተ​ኛው ዓመተ መን​ግ​ሥት በፋ​ን​ታው ነገሠ።


ባኦ​ስም በሰማ ጊዜ ራማን መሥ​ራት ተወ፤ ሥራ​ው​ንም አቋ​ረጠ።


ወዳጄ ሆይ፥ እንደ ቴርሳ ውብ ነሽ፥ እንደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ያማ​ርሽ ነሽ፤ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰ​ለፈ ሠራ​ዊት ታስ​ፈ​ር​ያ​ለሽ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos