1 ነገሥት 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እርሱም፥ “ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና፥ እንጀራም ብላ” አለው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስለዚህ ነቢዩ፣ “ዐብረን ወደ ቤት እንሂድና ምግብ ብላ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሽማግሌውም “ወደ ቤቴ መጥተህ ከእኔ ጋር እህል ብላ” አለው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሽማግሌውም “ወደ ቤቴ መጥተህ ከእኔ ጋር እህል ብላ” አለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እርሱም “ከእኔ ጋር ወደ ቤቴ ና፤ እንጀራም ብላ፤” አለው። Ver Capítulo |