1 ነገሥት 12:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ይህም ኀጢአት ሆነ፥ ሕዝቡ በዳን ወዳለች ወደ አንዲቱ ጣዖት ይሄዱ ነበርና። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ይህም አድራጎት ኀጢአት ሆነ፤ ሕዝቡም በዚያ ላለው ለመስገድ እስከ ዳን ድረስ ርቆ ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ሰዎቹም እስከ ዳን ድረስ በጣዖቱ ፊት ተሰልፈው ሄዱ፤ በዚህም ሁኔታ ጣዖትን በማምለክ ኃጢአት ሠሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ሰዎቹም እስከ ዳን ድረስ በጣዖቱ ፊት ተሰልፈው ሄዱ፤ በዚህም ሁኔታ ጣዖትን በማምለክ ኃጢአት ሠሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)30 ለአንዱ ጥጃ ይሰግድ ዘንድ ሕዝቡ እስከ ዳን ድረስ ይሄድ ነበርና ይህ ኀጢአት ሆነ። Ver Capítulo |