Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 13:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በፊትህስ ባለሟልነትን ካገኘሁ፥ ቅዱስ መንፈስህን ላክልኝ፤ እኔም ሰው የሕይወት መንገድን ማግኘት ይችል ዘንድ፥ ሊኖሩ የሚወድዱ ሰዎችም ይድኑ ዘንድ ከጥንት ጀምሮ በዓለም የሆነውን ሁሉና በኦሪትህ ውስጥ ተጽፎ ያለውን እጽፋለሁ።” Ver Capítulo |