Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 እኒህ በአሦር ንጉሥ በስልምናሶር ዘመን ካገራቸው የተማረኩ፥ እርሱም በመንግሥቱ የማረካቸው፥ በወንዙ ማዶም ያኖራቸው ዘጠኙ ነገድና የነገድ እኩሌታ ናቸው፤ ተመልሰውም ሌላ ሆኑ። Ver Capítulo |