|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በእነዚያ ወራቶች ያን መከራ የሚያዩት እነዚያ የሚቀሩት ናቸው፤ ያም መከራ የሚያገኛቸውንና በልዑል ዘንድ ሃይማኖትና በጎ ምግባር፥ ጽናትም ያላቸውን እርሱ ራሱ ይጠብቃቸዋል።Ver Capítulo |