|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሊገድሉት በከበቡት በእነዚያ በብዙዎች ላይም ወረደ፤ ከዐመዳቸው ትቢያና ከቃጠሏቸው ጢስ በቀር ከእነርሱ የተረፈ እስከማይኖር ድረስ ሁሉንም አቃጠላቸው። ከዚህም በኋላ ደንግጬ ነቃሁ።Ver Capítulo |