|  Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio.  Ver explicación completa  መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 12:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ከአፉ የእሳት ማዕበልን፥ ከከንፈሩም የእሳት ነበልባልን፥ ከአንደበቱም የእሳት ፍምን እንደ ጥቅል ነፋስ አወጣ እንጂ፤ ያ የእሳት ማዕበል፥ ያም የእሳት ነበልባል፥ ያም የእሳት ፍም ሁሉ ተቀላቅሎ እንደ ጥቅል ነፋስ ሆነ።Ver Capítulo |