Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 11:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)51 እኔ ግን መልአኩ እንዳዘዘኝ በዚያ ቦታ በምድረ በዳው ውስጥ ሰባት ቀን ተቀመጥሁ፤ ከምድረ በዳ ፍሬ ብቻም ተመገብሁ፤ በእነዚያም በሰባቱ ቀኖች ከምድረ በዳው ቅጠል በላሁ። Ver Capítulo |