Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል 1:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከተማችን ኢየሩሳሌም በጠፋች በሠላሳ ዓመት ዕዝራ የተባልሁ እኔ ሱቱኤል በባቢሎን ነበርሁ፤ በመኝታዬም ደንግጬ ነበርሁ፤ ፊቴም ተገልጦ ነበር። በልቡናዬም ዐሳቤ ይወጣና ይወርድ ነበር። Ver Capítulo |