1 ቆሮንቶስ 16:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በእጄ ጻፍሁ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ የጻፍሁት እኔ ጳውሎስ ነኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እኔ ጳውሎስ፥ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌላችኋለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌላችኋለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌአለሁ። Ver Capítulo |