1 ቆሮንቶስ 12:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ጌታም አንድ ሲሆን ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ሲሆን፣ ጌታ ግን አንድ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጌታም አንድ ሲሆን፤ ልዩ ልዩ አገልግሎቶችም አሉ፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ልዩ ልዩ አገልግሎቶች አሉ፤ ጌታ ግን አንድ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)5 አገልግሎትም ልዩ ልዩ ነው ጌታም አንድ ነው፤ Ver Capítulo |