Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ቆሮንቶስ 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ወንድ ስለ ሴት አል​ተ​ፈ​ጠ​ረም፤ ሴት ስለ ወንድ ተፈ​ጠ​ረች እንጂ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ደግሞም ሴት ለወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ለሴት አልተፈጠረም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 ሴት ከወንድ ተገኘች እንጂ ወንድ ከሴት አልተገኘም።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እንዲሁም ሴት ለወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ለሴት አልተፈጠረም፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 ሴት ስለ ወንድ ተፈጠረች እንጂ ወንድ ስለ ሴት አልተፈጠረምና።

Ver Capítulo Copiar




1 ቆሮንቶስ 11:9
5 Referencias Cruzadas  

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ክም አለ፥ “ሰው ብቻ​ውን ይኖር ዘንድ መል​ካም አይ​ደ​ለም፤ የሚ​ረ​ዳ​ውን ጓደኛ እን​ፍ​ጠ​ር​ለት እንጂ።”


አዳ​ምም ለእ​ን​ስ​ሳት ሁሉ፥ ለሰ​ማይ ወፎ​ችም ሁሉ፥ ለም​ድር አራ​ዊ​ትም ሁሉ ስም አወ​ጣ​ላ​ቸው። ነገር ግን ለአ​ዳም እንደ እርሱ ያለ ረዳት አል​ተ​ገ​ኘ​ለ​ትም ነበር።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላ​ክም ከአ​ዳም የወ​ሰ​ዳ​ትን አጥ​ንት ሴት አድ​ርጎ ሠራት፤ ወደ አዳ​ምም አመ​ጣት።


ስለ​ዚ​ህም ሴት ስለ መላ​እ​ክት፥ ሥል​ጣን ለራ​ስዋ ሊሆን ይገ​ባል፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos