Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 9:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ከብ​ን​ያ​ምም ልጆች የሐ​ስ​ኑአ ልጅ የሆ​ዳ​ይዋ ልጅ የሜ​ሱ​ላም ልጅ ሰሎ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

7 ከብንያማውያን፦ የሐስኑአ ልጅ፣ የሆዳይዋ ልጅ፣ የሜሱላም ልጅ ሰሉ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ከብንያምም ልጆች የሐስኑአ ልጅ የሆዳይዋ ልጅ የሜሱላም ልጅ ሰሉ ነበር፤

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

7-8 ከብንያም ነገድ በኢየሩሳሌም ለመኖር የሄዱት የሚከተሉት ናቸው፦ የሃሰኑአ ልጅ ሆዳውያ፥ የሆዳውያ ልጅ መሹላም፥ የመሹላም ልጅ ሳሉ፥ የይሮሐም ልጅ ዩብነያ፥ የሚክሪ የልጅ ልጅ የዑዚ ልጅ ኤላ፥ የዩብኒያ ልጅ ረዑኤል፥ የረዑኤል ልጅ ሸፋጥያ፥ የሸፋጥያ ልጅ መሹላም።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

7 ከብንያምም ልጆች የሐስኑአ ልጅ የሆዳይዋ ልጅ የሜሱላም ልጅ ሰሉ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 9:7
6 Referencias Cruzadas  

የብ​ን​ያ​ምም ልጆች እነ​ዚህ ናቸው፤ የይ​ሳ​ዕያ ልጅ፥ የአ​ት​ያል ልጅ፥ የመ​ዕ​ሤያ ልጅ፥ የቆ​ላያ ልጅ፥ የፈ​ዳያ ልጅ፥ የዮ​ሐድ ልጅ፥ የሜ​ሱ​ላም ልጅ ሴሎ።


መግ​ፈ​አስ፥ ሜሱ​ላም፥ ኤዚር፤


ጸሓ​ፊ​ውም ዕዝራ ስለ​ዚህ ነገር በተ​ሠራ በዕ​ን​ጨት መረ​ባ​ርብ ላይ ቆሞ ነበር፤ በአ​ጠ​ገቡ መቲ​ትያ፥ ሰምያ፥ ሐና​ንያ፤ ኦርያ፥ ሕል​ቅያ፥ መዕ​ሢያ በቀኙ በኩል፥ ፈድያ፥ ሚሳ​ኤል፥ ሚል​ክያ፥ ሐሱም፥ ሐስ​በ​ዳና፥ ዘካ​ር​ያስ፥ ሜሱ​ላም በግ​ራው በኩል ቆመው ነበር።


ከዛ​ራም ልጆች ኢያ​ሄ​ልና ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸው፥ ስድ​ስት መቶ ዘጠና።


የይ​ሮ​ሐም ልጅ ኢያ​ብ​ናአ፤ የሚ​ክሪ ልጅ የኦዚ ልጅ ኤላ፤ የበ​ን​ያስ ልጅ የራ​ጉ​ኤል ልጅ የሰ​ፋ​ጥ​ያስ ልጅ ሜሱ​ላም፤


እነ​ዚህ በት​ው​ል​ዶ​ቻ​ቸው አለ​ቆች ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች ነበሩ፤ እነ​ዚህ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጡ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios