1 ዜና መዋዕል 7:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በየትውልዳቸውም መዝገብ የተቈጠሩ፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች ሃያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በትውልድ ሐረግ መዝገባቸውም ውስጥ የየቤተ ሰባቸው አለቆችና ሃያ ሺሕ ሁለት መቶ ተዋጊዎች ተመዝግበዋል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በየትውልዳቸው መዝገብ የተቈጠሩ፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች ሀያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከተወላጆቻቸው ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለውትድርና አገልግሎት የደረሰ ኻያ ሺህ ሁለት መቶ ወንዶች መሆናቸው መዝገቡ ያስረዳል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በየትውልዳቸው መዝገብ የተቈጠሩ፥ የአባቶቻቸው ቤቶች አለቆች፥ ጽኑዓን፥ ኀያላን ሰዎች ሃያ ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። Ver Capítulo |