Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የብ​ን​ያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይድ​ኤል ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 ሦስቱ የብንያም ወንዶች ልጆች፤ ቤላ፣ ቤኬር፣ ይዲኤል።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 ብንያም ሦስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ቤላዕ፥ ቤኬርና ይዲዕኤል ተብለው የሚጠሩት ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 7:6
6 Referencias Cruzadas  

የብ​ን​ያ​ምም ልጆች፤ ቤላ፥ ቦኮር፥ አስ​ቤር፤ የቤላ ልጆ​ችም፤ ጌራ፥ ኖሔ​ማን፥ አሒ፥ ሮስ፥ ማን​ፌን፥ ሑፈም፤ ጌራም አራ​ድን ወለደ።


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም በይ​ሳ​ኮር ወገ​ኖች ሁሉ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች በት​ው​ል​ዳ​ቸው ሁሉ የተ​ቈ​ጠሩ ሰማ​ንያ ሰባት ሺህ ነበሩ።


የቤ​ላም ልጆች፥ ኤሲ​ቦን፥ ኦዚ፥ ዑዝ​ኤል፥ ኢያ​ሬ​ሙት፥ ዔሪ አም​ስት ነበሩ፤ የአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች አለ​ቆች፥ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች ነበሩ፤ ቍጥ​ራ​ቸ​ውም ሃያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ነበሩ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos