1 ዜና መዋዕል 5:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 የእስራኤል በኵር የሮቤል ልጆች፤ ሄኖኅ፥ ፍሎስ፥ አስሮን፥ ከርሚ ነበሩ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ወንዶች ልጆች፤ ሄኖኅ፣ ፈሉስ፣ አስሮን፣ ከርሚ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የእስራኤል በኩር የሮቤል ልጆች፤ ሄኖኅ፥ ፈሉሶ፥ አስሮን፥ ከርሚ ነበሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ከያዕቆብ ልጆች በኲር የሆነው ሮቤል አራት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ሐኖክ፥ ፋሉ፥ ሔጽሮንና ካርሚ ተብለው የሚጠሩት ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 የእስራኤል በኵር የሮቤል ልጆች፤ ሄኖኅ፥ ፈሉሶ፥ አስሮን፥ ከርሚ ነበሩ። Ver Capítulo |