1 ዜና መዋዕል 4:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የሔላም ልጆች ሴሬት፥ ይጽሐርና ኢትናን ናቸው። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የሔላ ወንዶች ልጆች፤ ዴሬት፣ ይጽሐር፣ ኤትናን ናቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እንዲሁም ሔላ ከተባለችው ሚስቱ ጼሬት፥ ይጽሐርና፥ ኤትናንና ቆጽ ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 የሔላም ልጆች ዴሬት፥ ይጽሐር፥ ኤትናን ናቸው። Ver Capítulo |