Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 29:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 በሠ​ራ​ተ​ኞች እጅ ለሚ​ሠ​ራው ሥራ ሁሉ ለወ​ርቁ ዕቃ ወር​ቁን፥ ለብ​ሩም ዕቃ ብሩን ሰጥ​ቻ​ለሁ። ዛሬ በዚች ቀን በፈ​ቃዱ አገ​ል​ግ​ሎ​ቱን ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ፈ​ጽም ማን ነው?”

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እንዲሁም ለወርቁ ሥራ፣ ለብሩ ሥራ፣ በየእጅ ጥበብ ባለሙያ ለሚሠራው ሥራ ሁሉ የሚሆን ነው። ታዲያ ዛሬ ራሱን ለእግዚአብሔር ለመቀደስ ፈቃደኛ የሚሆን ማን ነው?”

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው ሥራ ሁሉ ለወርቁ ዕቃ ወርቁን፥ ለብሩም ዕቃ ብሩን ሰጥቻለሁ። ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለጌታ የሚቀድስ ማን ነው?”

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 የእጅ ጥበብ ዐዋቂዎች ለሚሠሩአቸው ዕቃዎች መሥሪያ የሚውል ሰጥቼአለሁ፤ ከእናንተስ መካከል በፈቃዱ ለእግዚአብሔር በልግሥና የሚሰጥ ሌላ ማን አለ?”

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው ሥራ ሁሉ ለወርቁ ዕቃ ወርቁን፥ ለብሩም ዕቃ ብሩን ሰጥቻለሁ። ዛሬ በፈቃዱ ራሱን ለእግዚአብሔር የሚቀድስ ማን ነው?”

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 29:5
9 Referencias Cruzadas  

የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ግን​ቦች ይለ​በ​ጡ​በት ዘንድ ከኦ​ፌር ወርቅ ሦስት ሺህ መክ​ሊት ወርቅ፥ ሰባት ሺህ መክ​ሊ​ትም ጥሩ ብር፤


የአ​ባ​ቶ​ችም ቤቶች አለ​ቆች፥ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች አለ​ቆች፥ ሻለ​ቆ​ችም፥ የመቶ አለ​ቆ​ችም፥ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት ሥራ የተ​ሾ​ሙና የን​ጉሡ ግን​በ​ኞች በፈ​ቃ​ዳ​ቸው አቀ​ረቡ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos