Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 27:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 በሁ​ለ​ተ​ኛ​ውም ወር ክፍል ላይ የኤቲ ልጅ ዶድያ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሚኮ​ሎት አለቃ ነበር፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 በሁለተኛው ወር፣ የክፍለ ጦሩ የበላይ አዛዥ አሆሃዊው ዱዲ ሲሆን፣ የዚሁ ክፍል መሪ ደግሞ ሚቅሎት ነው፤ በሥሩም ሃያ አራት ሺሕ ሰው ነበረ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በሁለተኛውም ወር ባለው ክፍል ላይ አሆሃዊው ዱዲ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ውስጥ ሀያ አራት ሺህ አባላት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 በሁለተኛውም ወር ክፍል ላይ አሆሃዊው ዱዲ ነበረ፤ በእርሱም ክፍል ሃያ አራት ሺህ ጭፍራ ነበረ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 27:4
4 Referencias Cruzadas  

ከእ​ር​ሱም በኋላ የዳ​ዊት የአ​ጎቱ ልጅ የዱዲ ልጅ ኤል​ያ​ናን ነበረ፤ ለሰ​ልፍ የተ​ሰ​በ​ሰ​ቡ​ትን ፍል​ስ​ጥ​ኤ​ማ​ው​ያ​ንን በተ​ገ​ዳ​ደሩ ጊዜ ከዳ​ዊት ጋር ከነ​በሩ ከሦ​ስቱ ኀያ​ላን አንዱ እርሱ ነበረ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሰዎች ተመ​ለሱ።


ከእ​ር​ሱም በኋላ በሦ​ስቱ ኀያ​ላን መካ​ከል የነ​በረ የአ​ሆ​ሃ​ዊው የዱዲ ልጅ አል​ዓ​ዛር ነበረ።


እር​ሱም ከፋ​ሬስ ልጆች ነበረ፤ ለመ​ጀ​መ​ሪ​ያው ወር በጭ​ፍራ አለ​ቆች ሁሉ ላይ ተሾሞ ነበር።


በሦ​ስ​ተ​ኛው ወር ሦስ​ተ​ኛው የጭ​ፍራ አለቃ የካ​ህኑ የዮ​ዳሄ ልጅ በና​ያስ ነበረ፤ በእ​ር​ሱም ክፍል ሃያ አራት ሽህ ጭፍራ ነበረ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos