Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 25:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ዐሥራ ሦስ​ተ​ኛው ለሱ​ባ​ኤል ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

20 ዐሥራ ሦስተኛው ለሱባኤል ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለዐሥራ ሁለቱ፤

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 25:20
4 Referencias Cruzadas  

የጌ​ር​ሳም ልጆች አለቃ ሱባ​ኤል ነበረ።


ዐሥራ ሁለ​ተ​ኛው ለኢ​ሰ​ብያ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ዐሥራ አራ​ተ​ኛው ለማ​ታ​ት​ያስ ለል​ጆ​ቹም፥ ለወ​ን​ድ​ሞ​ቹም፥ ለዐ​ሥራ ሁለቱ፤


ከኤ​ማን የኤ​ማን ልጆች፤ ቡቅያ፥ መታ​ንያ፥ ዓዛ​ር​ዔል፥ ሱባ​ኤል፥ ኢየ​ሪ​ሙት፥ ሐና​ንያ፥ ሐናኒ፥ ኤል​ያታ፥ ጌዶ​ላቲ፥ ሮማ​ን​ቴ​ዔ​ዜር፥ ዮስ​ብ​ቃሳ፥ ሜኤ​ላቴ፥ ሆቴር፥ መሐ​ዝ​ዮት፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos