1 ዜና መዋዕል 25:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ዐሥራ ሁለተኛው ለኢሰብያ ለልጆቹም፥ ለወንድሞቹም፥ ለዐሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሐሻብያ፣ ለወንዶች ልጆቹና ለቤተ ዘመዶቹ ወጣ፤ ቍጥራቸውም 12 Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሐሽብያ ወጣ፤ ልጆቹም ወንድሞቹም ዐሥራ ሁለት ነበሩ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ዐሥራ ሁለተኛው ለሐሽብያ ለልጆቹም ለወንድሞቹም ለአሥራ ሁለቱ፤ Ver Capítulo |