Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




1 ዜና መዋዕል 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

6 የዛ​ራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ኤማን፥ ካል​ኮል፥ ዳራ፤ ሁሉም አም​ስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

6 የዛራ ወንዶች ልጆች፤ ዘምሪ፣ ኤታን፣ ሄማን፣ ከልኮል፣ ዳራ፤ በአጠቃላይ ዐምስት ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

6 የዛራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ከልኮል፥ ዳራ ናቸው፤ አምስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

6 የእርሱም ወንድም ዛራሕ አምስት ወንዶች ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ዚምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ካልኮልና ዳርዳዕ ተብለው የሚጠሩት ናቸው፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

6 የዛራም ልጆች፤ ዘምሪ፥ ኤታን፥ ሄማን፥ ከልኮል፥ ዳራ፤ ሁሉም አምስት ነበሩ።

Ver Capítulo Copiar




1 ዜና መዋዕል 2:6
7 Referencias Cruzadas  

ከሰ​ዎ​ችም ሁሉ ይልቅ ብልህ ነበረ፤ ከኢ​ይ​ዝ​ራ​ኤ​ላ​ዊው ከኤ​ታ​ንና ከማ​ሖል ልጆች ከአ​ው​ና​ንና ከከ​ል​ቀድ፥ ከደ​ራ​ልም ይልቅ ጥበ​በኛ ነበረ። በዙ​ሪ​ያ​ውም ባሉ አሕ​ዛብ ሁሉ ዝናው ወጣ።


ሰሎ​ሞ​ንም ለኪ​ራም ስለ ቤቱ ቀለብ ሃያ ሺህ የቆ​ሮስ መስ​ፈ​ሪያ ስንዴ፥ ሃያ ሺህም በቤት መስ​ፈ​ሪያ ጥሩ ዘይት ይሰ​ጠው ነበር፤ ሰሎ​ሞ​ንም ለኪ​ራም በየ​ዓ​መቱ ይህን ይሰጥ ነበር።


የፋ​ሬስ ልጆች፤ ኤስ​ሮም፥ ያሙ​ሔል።


የዘ​ም​ሪም ልጅ ከርሚ ነው፤ የከ​ር​ሚም ልጅ እስ​ራ​ኤ​ልን ያስ​ጨ​ነቀ፥ እር​ሙን ሰርቆ የበ​ደለ አካን ነበረ።


አቤቱ፥ ምሕ​ረ​ት​ህን ለዘ​ለ​ዓ​ለም እዘ​ም​ራ​ለሁ። ጽድ​ቅ​ህ​ንም በአፌ ለልጅ ልጅ እና​ገ​ራ​ለሁ።


የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ግን እርም በሆ​ነው ነገር ታላቅ በደል በደሉ፤ ከይ​ሁዳ ነገድ የሆነ አካን፥ እር​ሱም የከ​ርሚ ልጅ፥ የዘ​ን​በሪ ልጅ፥ የዛራ ልጅ እርም ከሆ​ነው ነገር ወሰደ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም በእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ላይ ተቈጣ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos