1 ዜና መዋዕል 10:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ሰልፍም በሳኦል ላይ ጠነከረ። ቀስተኞችም አግኝተው ወጉት፤ ከቀስቶችም ኀይል የተነሣ ተጨነቀ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ውጊያው በሳኦል ላይ በረታበት፤ ቀስተኞችም ደርሰው ክፉኛ አቈሰሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ውጊያውም በሳኦል ላይ ጠነከረ፥ ቀስተኞችም አገኙት፤ እነርሱም አቈሰሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ሳኦል በነበረበት ግንባር ጦርነቱ እጅግ ተፋፍሞ ስለ ነበር ሳኦል በጠላት ፍላጻ ተመትቶ ክፉኛ ቈሰለ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ሰልፍም በሳኦል ላይ ጠነከረ፤ ቀስተኞችም አገኙት፤ ከቀስተኞቹም የተነሣ ተጨነቀ። Ver Capítulo |