ሮሜ 7:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 በውስጤ በእግዚአብሔር ሕግ ሐሤት አደርጋለሁ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 በውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ውስጣዊ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 በልቡናዬ ውስጥ ያለ የእግዚአብሔር ሕግ መልካም ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 በውስጡ ሰውነቴ በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለኛልና፥ Ver Capítulo |