መዝሙር 92:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቢበቅሉ፣ ክፉ አድራጊዎች ቢለመልሙ፣ ለዘላለሙ ይጠፋሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የማያስተውል ሰው አያውቅም። አላዋቂ አይረዳውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ክፉዎች እንደ ሣር ቶሎ ቢያድጉም፥ ክፉ አድራጊዎች ቢበለጽጉም፥ እነርሱ ለዘለዓለሙ ይጠፋሉ። Ver Capítulo |