መዝሙር 86:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ስለምትመልስልኝ፣ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ለጸሎቴ መልስ ስለምትሰጥ በመከራ ጊዜ ወደ አንተ እጮኻለሁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል። Ver Capítulo |