መዝሙር 81:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ሥርዐት፣ የያዕቆብም አምላክ ድንጋጌ ነውና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 በመባቻ ቀን በከፍተኛው በዓላችን ቀን መለከትን ንፉ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ይህ ለእስራኤል የተደነገገ፥ የያዕቆብ አምላክ የሰጠው ሥርዓት ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጥኣንም እጅ አስጥሉአቸው። Ver Capítulo |